News
The profile of the FEAC
Major objectives of FEAC
Amendment of the Proclamation
The revised establishment proclamation
The revised procedural proclamation
Directives and regulations
Principles and values
Annual Report
Publications
Vacancies
Contact Us
 proclamation pdf

  1 . መግቢያ

 2. የተከናወኑ ግቦች እና ዋና ዋና ተግባራት

     2.1 የሥነምግባር ትምሀርትን ማስፋፋት

     2.2 የሙስና መከላከልና ምርምርን በተመለከተ የተከናወኑ ተግባራት

     2.3 የሙስና ወንጀልን የመመርመር ሥ

     2.4 በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትን መክሰስ

     2.5 የማስፈፀም አቅም ግንባታ

     2.6 ሌሎች ተግባራት

 3.  ybjT x-”qM

 4. ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች

 5. -Nµ‰Â dµ¥ gÖN

 6. ¥-”lÃ

1 . መግቢያ

በአሁኑ ወቅት ሙስና ከዓለማችን ዋነኛ ችግሮች አንዱ መሆኑ ግንዛቤ እያገኘ መጥቷል፡፡ በተለይ ደግሞ የአፍሪካን ኢኮኖሚ ለማሳደግና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት እያሳደረ ያለው ተፅዕኖ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ የዓለም ሕብረተሰብም የችግሩን አስከፊነት በመገንዘብ ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን ለመግታት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ከጀመረ ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትም ሙስና በልማት እና በዲሞከራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ላይ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተጽዕኖ በአግባቡ በመረዳት የዓለም ሕብረተሰብ ችግሩን ለመከላከል በሚያደርገው የተቀናጀ ጥረት ውስጥ የሚያደርገው ተሳትፎ ትኩረት የሚሰጠው ነው፡፡ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በግንቦት ወር 1993 . እንዲቋቋም የተደረገውም ከዚህ መሠረተ ሀሳብ በመነሳት ነው፡፡ ኮሚሽኑም በአዋጅ ከተቋቋመ ወዲህ በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ከሚገኙ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር በአገር ውስጥ የሚካሄደውን የፀረ-ሙስና ትግል እየመራ ይገኛል፡፡

በአገራችን ሙስናን ለመዋጋት ስለሚደረጉት እንቅስቃሴዎች ባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ግንዛቤ ሊኖራቸው እንደሚገባ የኮሚሽኑ እምነት በመሆኑ ባለፉት አምስት ዓመታት ዓመታዊ የሥራ እንቅስቃሴውን የሚገልፅ ሪፖርት በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች በማዘጋጀት ለሕብረተሰቡ እያሰራጨ አንባቢዎች ስለኮሚሽኑ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የበኩሉን ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ይህ የኮሚሽኑ የ1998 በጀት ዓመት የሥራ ክንውን ሪፖርትም በኮሚሽኑ ሥር የተዋቀሩትን የሁሉንም መምሪያዎች፣ አገልግሎቶች እና ጽ/ቤቶች የሥራ እንቅስቃሴ በማካተት ሕብረተሰቡን እና በፀረ-ሙስና ትግሉ የአገሪቱን አጋር አካላት ስለኮሚሽኑ ዓመታዊ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ለማሳወቅ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡ ሪፖርቱ በኮሚሽኑ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ ጥናት ለማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ ጠቅለል ያለ መረጃ እንደሚሰጥ የሚታመን ሲሆን ሁሉም የኮሚሽኑ መምሪያዎች፣  አገልግሎቶች  እና ጽ/ቤቶች  ያከናወናቸውን  ዋና ዋና ተግባራት በማጠቃለልና የኮሚሽኑም ሠራተኞች በረቂቅ ሰነዱ ላይ ተወያይተው ያጐለበቱትን መረጃ መሠረት በማድረግ የተዘጋጀ መሆኑን አንባቢዎች እንዲገነዘቡት እንወዳለን፡፡

ሙስናን መከላከል የሚቻለው በፀረ-ሙስና ትግሉ የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሲንቀሳቀሱ እንደሆነ ኮሚሽኑ ያምናል፡፡ በዚህ መሠረት በ1998 በጀት ዓመት የሲቪል ማህበረሰቡ፣ የኃይማኖት ድርጅቶች፣ የሙያ ማህበራት፣ የክልል መንግሥታት፣ የመንግሥት መ/ቤቶችና ድርጅቶች፣ መገናኛ ብዙኃን እና ሌሎችም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ወገኖች ሙስናን ለመዋጋት ተሳትፎ እንዲያደርጉ ኮሚሽኑ የተቻለውን ሁሉ ጥረት አድርጓል፡፡

በዚህም አጋጣሚ ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት እና ሕብረተሰቡ ከኮሚሽኑ ጐን ለመሰለፍ ቁርጠኝነታቸውን እንዲያሳዩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

2. የተከናወኑ ግቦች እና ዋና ዋና ተግባራት

2.1 የሥነምግባር ትምሀርትን ማስፋፋት

yØd‰L y|nMGÆR X yir(ÑS ÷¸>N SlÑS gÖ©!nT y?Zb# N”t ?l! XNÄ!gÖlBT b¥St¥R X mLµM |nMGÆR b?ZB xgLGlÖT X bHBrtsb# WS_ XNÄ!SÍÍ b¥DrG ÑSÂN BL¹# x\‰RN lmêUT b¸ÃdRgW XNQS”s@ bbjT ›mt$ bRµ¬ tGƉTN xkÂW•LÝÝ

bz!H m\rT bxÄ!S xbÆ X bz#¶Ãê k45 m¼b@èC ltWÈ-# 4288 \‰t®C y|nMGÆR yir(ÑS TMHRT yts- s!çN½ kxÄ!S xbÆ W+ dGä k29 m|¶Ã b@èC yL¥T DRJèC ltWÈ-# 41;6 \‰t®C tmúúY YzT ÃlW TMHRT ts_aLÝÝ bt=¥¶M l686 yxÄ!S xbÆ X l15; yDÊÄê ±l!S ÷¸>N xƧT bDM„ l836 y±l!S xƧT TMHRT ts_aLÝÝ

btmúúY h#n@¬ l4212 yxRÆ MN+½ yÆHRÄR½ ygÖNdR½ yxĥ yhé¥Ã †n!vRStEãC tm‰qE t¥¶ãC TMHRT ts_aLÝÝ bl@§ bk#L bxÄ!S xbÆ z#¶Ã b¸gß# T¼b@èC 4;; l¸çn# y|nMGÆR KbB xƧT y|nMGÆR xm‰RN l¥gÖLbT y¸rÄ xWd_ÂT tµ£Ä*LÝÝ

bbjT ›mt$ 8; l¸çn# yKLL TMHRT b!é `§ðãC½ ltÙÄ" TMHRT t-¶ãC½ lT¼b@T R:ún(mMH‰N lKbB t-¶ãC ›m¬êE s@¸ÂR l¥zUjT btdrgW XNQS”s@ s@¸Â„ y¸Ãtk#RÆcWN R:îC bmMr_ bz!h# §Y ÆlÑÃãC XNÄ!zU° b¥DrG½ ßé±²L b¥zUjT xSf§g!WN QDm h#n@¬ b¥-ÂqQ 111 ÃHL tú¬ðãC btgß#bT ›m¬êE s@¸Â„ tµ£Ä*LÝÝ

y|nMGÆR KbÆT ktÌÌÑÆcW T¼b@èC dGä |L-Â §LwsÇ 55 y|nMGÆR m÷NñC |L-Â yts- s!çN bz!h# §Y Ãt÷r ¶±RTM tzUJaLÝÝ

y`Y¥ñT DRJèC b|nMGÆR TMHRT §Y çcWN túTæ l¥-ÂkR y¸rÄ s@¸ÂR l¥µÿD btdrgW _rT XÃNÄNÇ y`Y¥ñT DRJT xND y|nMGÆR TMHRT ÷¸t& bmMr_ l÷¸>n# µS¬wq b“§ s@¸ÂR l¥µÿD XNQS”s@ãC Yjm‰l# y¸L SMMnT §Y tdRî ynbr b!çNM kxND y`Y¥ñT DRJT bStqR l@lÖc$ ÷¸t&WN bwQt$ xÌq$mW S§§S¬wq$ s@¸Â„ l!µÿD xLÒlMÝÝ

b1998 bjT ›mT by„B ›mt$ y¸zU° x‰T y|nMGÆR m}/@èCN l¥útM l¥s‰=T b¬qdW m\rT by„B ›mt$ y÷¸>n# «|nMGÆR´ m{/@èC =r¬WN ƹnû ¥t¸Ã b@èC x¥µ"nT ?Tm¬cW t-ÂÌL¿ SR+¬cWM Ñl# bÑl# tkÂW•LÝÝ

bt=¥¶M x‰T Bé¹éCN X x‰T b‰¶ wrqèCN l¥útM l¥s‰=T btdrgW _rT x‰t$ Bé¹éC y¸zU°ÆcWN R:îC bmMr_½ {h#æc$N b¥zUjT½ yTyƽ yxRTåT yHTmT |‰ãCN b¥kÂwN ?Tmt$ bx¹ÂðW ¥t¸Ã b@T x¥µ"nT tkÂW•LÝÝ

btmúúYM 12 yt&l@v!™N 12 yÊD× xÅ+R S±èCN l¥zUjT xyR §Y l¥êL btdrgW XNQS”s@ x¹Âð DRJèC y¸ÃmÈ*cWN yS±T SK¶ßèC ymgMgM½ kxStyyT UR ymmlS tStµKlW ym-# S±èC lxyR Bq$ mçÂcWN y¥rUg_ tGÆRM tkÂW•LÝÝ yS±èc$N ßéÄK>N ùnfW DRJT lqrÉW k÷¸>n# y-yqWN TBBR XNÄ!Ãg" h#n@¬ãC ytmÒc$ s!çN lxyR ZG° yçn#TN 12 S±èC bmrkB½ yg!z@ \l@Ä b¥zUjT kx!T×ùà t&l@v!™N DRJT UR SMMnT bmfiM h#l#M S±èC xyR §Y XNÄ!Wl# tdRÙLÝÝ

bt=¥¶M wQ¬êEnT çcW 12 yÊD× 12 yt&l@v!™N drQ S±èCN l¥zUjT xyR §Y l¥êL ÷¸>n# ÆdrgW _rT½ 12 yÊD× S±T SK¶ßèCN bmÚF lßéÄK>N ZG° XNÄ!çn# b¥DrG S±èc$ bxyR §Y XNÄ!Wl# tdRÙLÝÝ yt&l@v!™N drQ S±èCN btmlkt l12 S±èC y¸çn# wQ¬êE R:îC by„B ›mt$ tmR-W bR:îC §Y {h#æC tzUJtêLÝÝ yxRTåT X y¥SfqD |‰M tµ£ì lßéÄK>N ZG° XNÄ!çn# tdRÙLÝÝ xMST yt&l@v!™N S±T SK¶ßèC lx!T×ùà t&l@v!™N DRJT yt§k# s!çN bDRJt$ bmgßTM bßéÄK>N |‰W §Y KTTL b¥DrG ƒST S±èC bxyR §Y XNÄ!Wl# SMMnT §Y tdRú*LÝÝ

bUz@È y¸w-# {h#æCN by„B ›mt$ mjm¶Ã y¥qD R:îCN ymMr-# tGÆR kmµÿÇM bt=¥¶ btmr-# R:îC §Y {h#æCN b¥zUjT½ yxRTåT X y¥SidQ |‰ bmS‰T lHTmTM ZG° b¥DrG½ xSf§g! yWL yG™ h#n@¬ b¸mlktW xµL XNÄ!fiM ¥S¬wš b¥QrB KTTL tdRÙLÝÝ YHN tkTlÖM {h#æc$ lx!T×ùà ßÊS DRJT Xyt§k# bxÄ!S zmN Uz@È «|nMGÆR´ xMD §Y k/Ml@ 1¼97 XSk _R 3;¼98 ÆlW g!z@ WS_ byúMNt$ 31 g!z@ X xMST yXNGl!Z¾ {h#æC XNÄ!¬tÑ lNÆB XNÄ!bq$ tdRÙLÝÝ

ktlÆ ymNG|T X yGL mg¾ Bz#`N l¸m-# ymr© _Ãq&ãC X bX‰SM tnú>nT btlÆ wQèC X mNgìC 51 g!z@ mGlÅ mr© ts_aLÝÝ

÷¸>n# ktlÆ DRJèC½ GlsïC X msL tÌ¥T y¸qRb# ymr© _Ãq&ãCN l¥StÂgD ÆdrgW _rT k866 m¼b@èC½ DRJèC GlsïC lqrb# L† L† ymr© _Ãq&ãC bðT lðT GNß#nT X bb@tmÚHFTM +MR mr© ts_aLÝÝ

y±StR ZGJTÂ SR+TN btmlktM «ÑSÂN lmêUT xlMxqF _rT´½  «ÑSÂ kHZB :Y¬ xYswRM´    «yÑSÂ wNjlÖCN   Y-q$Ñ´ y¸l# ƒST ±StéC ¬TmW l¸mlk¬cW yHBrtsB KFlÖC ts‰+têLÝÝ

bl@§ bk#L lL† L† yHBrtsB KFlÖC ¥St¥¶ÃnT y¸ÃglGl# b|nMGÆR  bÑS  {Ns /úïC §Y Ãt÷„ 2; wQ¬êE R:îC tmR-W {h#æC tzUJtêLÝÝ

bbjT ›mt$ Tk#rt$N bêÂnT b÷¸>n# XNQS”s@ §Y Ãdrg l÷¸>n# \‰t®C mr© y¸s_ wR¦êE yWS_ HTmT l¥zUjT btdrgW XNQS”s@ kn/s@ wR 1997 ›.M jMé «ÙÄCN´ b¸L R:S HTmt$ 11 g!z@ tzUJè l÷¸>n# \‰t®C lNÆB bQaLÝÝ

btlÆ KLlÖC y¸gß# yT¼b@T y|nMGÆR KbÆTN l¥-ÂkR ÷¸>n# ÆlW ›§¥ m\rT btmr-# x‰T KLlÖC b¸gß# 1;; T¼b@èC y|nMGÆR KbÆTN XNQS”s@ lmgMgM y¸rÇ QDm h#n@¬ãCN b¥à§T lGMg¥W y¸rÄ ßé±²L XNÄ!h#M lGMg¥W tS¥¸ yçn# ymr© msBsb!à mú¶ÃãC ktzU° b“§ kxÄ!S xbÆ W+ mSK bmWÈT mr©ãCN y¥sÆsB |‰ b¥kÂwN ¶±Rt$ t-ÂQé qRÆ*LÝÝ

y1¾ dr© ymjm¶Ã XRkN y|nMGÆR |nz@U |R›t TMHRT tgb!nT  (Relevance) yxq‰rB zÁãC TKkl¾nT bxÄ!S xbÆ bÂÑÂnT b¸mr-# 4; bT¼b@èC GMg¥ l¥µÿD QDm ZGJT tdRÙLÝÝ bz!H m\rT |R›t TMHRt$N lmgMgM y¸rÄ ßé±²L y¥zUjT  ÂÑ T¼b@èCN ymMr_ |‰ tsRaLÝÝ XNÄ!h#M btmr-# TMHRT b@èC mr©ãC tsBSbW ¶±RT tzUJaLÝÝ l|nMGÆR m÷NñC yMKR xgLGlÖT lmS-T ÷¸>n# ÆdrgW XNQS”s@ l267 y|nMGÆR m÷NñC 616 g!z@ bSLK bGNÆR yMKR xgLGlÖT ts_aLÝÝ b66 y|nMGÆR mk¬tà KFlÖC bmgßTM g#B"T tdRÙLÝÝ bg#B"t$M kym¼b@èc$ `§ðãC y|nMGÆR m÷NñC UR WYYT ytµÿd s!çN¿ bxNÄND yGNß#nT CGéC z#¶Ã ynb„ xlmGÆÆèCN lmQrFM tC§*LÝÝ y|nMGÆR TMHRT b¥SÍÍT rgD ÷¸>n# bmdb¾nT k¸Ãµ£ÄcW mR/(GBéC bt=¥¶ TMHRt$N l?Brtsb# l¥St§lF y¸rÇ xUȸãCN bm-qM y¸ÃdRgW XNQS”s@ t-”> nWÝÝ kXnz!H WS_ ›lM xqF yir(ÑS qN HÄR 3; qN 1998 ›.M s!kbR bx!T×ùà t&l@v!™N bx!T×ùà ÊÄ!× ÑSÂN lmk§kL -”¸ yçn# mL:KèCN l¥St§lF ytdrgW _rT Yg"b¬LÝÝ

b:lt$ ÷¸>n# ytmr-# mL:KèCN l?Brtsb# l¥St§lF Bé¹éC½ ±StéCN½ m{/@èCN X kb›l# xkÆbR UR tÃÙnT çcWN }h#æC b¥s‰=T ?Brtsb# yÑSÂN xSkðnT XNÄ!gznB y¸rÇ mL:KèCN l¥St§lF _rT tdrÙLÝÝ kz!H UR btÃÃz :lt$N xSmLKè ytzUjW ;Wd_ÂT ÑSÂN bmêUT z#¶Ã ytzU° _¬êE {h#æC yqrb#bT WYYèC ytStÂgÇbT mDrK bmçn# bxgR xqF dr© l¸µÿdW yir(ÑS TGL y‰s# xStê{å XNd¸ñrW Y¬mÂLÝÝ

÷¸>n# y‰s#N Dr(g{ |‰ §Y l¥êL ê&B p&J  (Web page) Ä!²YN ytdrg s!çN Dr(g[# b÷¸>n# ¥n@JmNT tgMGä bts-W xStÃyT y¥ššÃ húB m\rT s!StÑ XNÄ!StµkL tdRÙLÝÝ bz!H m\rT kx!T×ùà t&l@÷Ñn!k@>N ÷R±Ê>N UR WL bmfrM Dr (g[# www.feac.gov.et. b¸L xD‰š tkFè b|‰ §Y XNÄ!WL ytdrg s!çN bbjT ›mt$ mr©ãCN wQ¬êE z@ÂãCN b¥SgÆT tgLU×C Sl÷¸>n# m\r¬êE mr© y¸Ãgß#bT h#n@¬ tmÒCaLÝÝ bz!H m\rT bt-qsW g#z@ 7; ÃHL z@ÂãC 5 {h#æC bDr(g[# §Y t+nW lxNÆb!ÃN XNÄ!dRs# tdRÙLÝÝ

  2.2 የሙስና መከላከልና ምርምርን በተመለከተ የተከናወኑ ተግባራት

ኮሚሽኑ ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን በመከላከል ዘርፍ የተለያዩ ተግባራትን አከናውኗል፡፡  በዚህ መሠረት በ1997  በጀት  ዓመት ጥናታቸው በከፊል በተጠናቀቁ 5 መ/ቤቶች የአሠራር ሥርዓት ላይ የተቋማቱ ኃላፊዎች በተገኙበት አውደጥናት /ውይይት በማካሄድ ከዚህ የተገኘውን ውጤት መሠረት በማድረግ የትግበራ ማሳሰቢያ ለየድርጅቶቹ ተልኳል፡፡

እነዚህም የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት፣ የፋርሚድ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ድርጅት ናቸው፡፡

በሌላ በኩል በ1997 በጀት ዓመት ጥናታቸው ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የአምስት መ/ቤቶችን የአሠራር ሥርዓት ጥናት ለማጠናቀቅ በተደረገው እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የአሠራር ሥርዓት ጥናት ረቂቅ ሪፖርት ተዘጋጅቶ ከድርጅቱ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡

የመጨረሻው ሪፖርትም ለድርጅቱ ተልኮ የተገኘውን ምላሽ መሠረት በማድረግ ከሥራ አመራሩ ጋር በጥናቱ ዙሪያ ውይይት ተካሂዶ የትግበራ ማሳሰቢያ ተልኳል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድን የአሠራር ሥርዓት ጥናት መረጃ በማሰባሰብ ረቂቅ ሪፖርት ተዘጋጅቶ በኮሚሽኑ ገምጋሚ ኮሚቴ ተገምግሟል፡፡ ሪፖርቱም ኮሚቴው በሰጠው አስተያየት መሠረት ተስተካክሎ ለኮሚሽኑ የበላይ አካላት ቀርቧል፡፡

የግብርና ምርት አቅራቢዎች ድርጅት የአሠራር ሥርዓት ጥናት ረቂቅ ሪፖርት ተዘጋጅቶ በገምጋሚ ኮሚቴ ተገምግሟል፤ በተሰጠውም አስተያየት መሠረት ተስተካክሎ ለድርጅቱ የመጨረሻ ለአስተያየት ተልኳል፡፡

በተመሳሳይም የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣንን የአሠራር ሥርዓት ጥናት በተመለከተ መረጃ የማሰባሰቡ እና የትንተና ሥራ ተከናውኖ ረቂቅ ሪፖርቱ ተዘጋጅቷል፤ የተዘጋጀውንም ረቂቅ የጥናት ሪፖርት ለመ/ቤቱ ለመላክ አስተያየት የተሰጠባቸው ጉዳዮች እየተስተካከሉ የሚገኙ ሲሆን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ መ/ቤት ዝርዝር ጥናትም በመካሄድ ላይ ነው፡፡

ከዚህ ጐን ለጐን በጤና ጥበቃ ማኒስቴር ለተጀመረው የአሠራር ሥርዓት ጥናት የሚረዳ መረጃ የማሰባሰብ ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ ረቂቅ ሪፖርት ተዘጋጅቶ በገምጋሚ ኮሚቴ ታይቷል፡፡ የጥናት ሪፖርቱም ተጠናቆ ለአስተያየት ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተልኳል፡፡

በበጀት ዓመቱ በቋሚነት ወይም በዙር የአሠራር ሥርዓታቸው ከሙስና እና ከብልሹ አሠራር ነፃ መሆኑን ለማረጋገጥ ክትትል ሊደረግባቸው ከሚገቡ መንግሥታዊ ተቋማት መካከል የአሠራር ሥርዓት ጥናት ለማካሄድ በተደረገው እንቅስቃሴ፡-

·        በኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን ስር በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ የገቢ መንገደኞች የፍተሻ ሥርዓት ላይ ጥናት ተካሂዶ የጥናቱ እና የግምገማው ሪፖርት ለባለስልጣኑ መ/ቤት ቀርቧል፤ በቀረጥ ነፃ መብት ላይም ሪፖርት ተዘጋጅቶ ተልኳል፡፡

·        በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ላይ ቀደም ሲል የተጠናው ጥናት የግምገማ  ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለኮርፖሬሽኑ ተልኳል፣ አዲስ በሚጠኑ የአሠራር ሥርዓቶች ላይ መረጃ የማሰባሰብ ሥራም ተሰርቷል፡፡ በኮርፖሬሽኑ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ስለሚካሄድ ጥናት ረቂቅ ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለኮሚሽኑ ቀርቦ ከኮሚሽኑ በተሰጠው አስተያየት መሠረት ሪፖርቱ ተስተካክሎ ለድርጅቱ ተልኳል፡፡

·        በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን የአሠራር ሥርዓት ላይ ቀደም ሲል የተጠናውን ጥናት በተመለከተ የግምገማ ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለኮሚሽኑ አስተያት እንዲሰጥበት ከቀረበ በኋላ በተሰጠው አሰተያየት መሠረት የማስተካከያ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አዲስ በሚጠኑ የአሠራር ሥርዓቶች ላይ መረጃ የማሰባሰብ ሥራ እየተሠራ ሲሆን በዚህም መሠረት የቢሊንግና የኮሌክሽን አሠራር ሥርዓት ጥናት ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለድርጅቱ ለመላክ በዝግጅት ላይ ይገኛል፤ በጥገና አፈፃፀም ላይም ሪፖርት እየተዘጋጀ ነው፡፡

·        በበጀት ዓመቱ የአሠራር ሥርዓት ጥናት ለማካሄድ ከተመረጡ መ/ቤቶች መካከል በሦስቱ ላይ ኮሚሽኑ ባለሞያ መድቦ የተለያዩ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ በዚህ መሠረት፡-

·        የዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታልን የአሠራር ስርዓት ጥናት ለማካሄድ ስለጥናቱ ከሆስፒታሉ የሥራ አመራር ጋር ውይይት ተካሂዷል፤ አጋር ባለሙያ ተመድቧል፤ የዳሰሳ ጥናት በመካሄድ ላይም ይገኛል፡፡

·        የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲን የአሠራር ሥርዓት ጥናት በሚመለከት  ከኤጀንሲው የሥራ አመራር ጋር ስለጥናቱ ዓላማ ውይይት ተደርጓል፣ ለሥራው አጋር ባለሙያዎችም ተመድበው የዳሰሳ ጥናት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

·        የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅትን የአሠራር ሥርዓት ጥናት ለማካሄድ ከሥራ አመራሩ ጋር ስለጥናቱ ዓላማ ውይይት ተደርጐ የጥናቱን ሂደት ለማመቻቸት እገዛ የሚያደርጉ አጋር ባለሙያዎች ተመድበዋል፡፡ የዳሰሳ ጥናትና የድርጊት መርሃ ግብር ተዘጋጅቶ የሚጠኑ የአሠራር ስርዓቶች ተመርጠው መረጃ እየተሰበሰበ ይገኛል፡፡

·        በ1997 በጀት ዓመት ..የበጀት ዝግጅትና ወጪ አስተዳደር.. በሚል ርዕስ የተጀመረውን ጥናት በማጠናቀቅ ለማሰራጨት የጥናቱ የመጀመሪያ ሪፖርት ተጠናቅቆ ለኮሚሽኑ መምሪያዎችና ክልሎችን ጨምሮ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው መ/ቤቶች በመላክ አስተያየት በከፊል ተሰባስቧል፡፡ በአስተያየቱ መሠረት ረቂቅ ሪፖርቱን የማስተካከል ሥራ ተከናውኗል፡፡ የተስተካከለው ሪፖርትም በፌደራልና በክልል ለሚገኙ የተለያዩ አካላት ለአስተያየት ተልኮ እነርሱ በሰጡት አስተያየት መሠረት በመዳበር ላይ ይገኛል፡፡

·        በተመሳሳይ ሁኔታ ..የውስጥ ቁጥጥር ኦዲት.. በሚል ርዕስ ጥናት ለማካሄድ የትግበራ መርሀ ግብር/ዕቅድ ተዘጋጅቶ የፀደቀ ሲሆን በድርጊት መርሀ ግብሩ መሠረት ስራው ተጀምሯል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን የአሠራር ሥርዓት ጥናት የትግበራ ክትትል መረጃ ተሰባስቦ ሪፖርት ተዘጋጅቶ ተልኳል፡፡ በኮንስትራክሽን ዲዛይንና ቁጥጥር ጽ/ቤት የሚደረገው የክትትልና ግምገማ ሥራ መ/ቤቱ ከሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመዋሀድ ሥራው እንደገና እንዲታይ ተወስኗል፡፡

በሌላ በኩል በ1995፣ 1996 እና 1997 በጀት ዓመታት የአሠራር ሥርዓት ጥናት በተደረገባቸው ስድስት መ/ቤቶችና የልማት ድርጅቶች /የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ጅንአድ፣ የወጣቶች፣ የስፖርትና ባህል ሚ/ር፣ የማዕድን ሚ/ር፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን/ ላይ የትግበራ ክትትል ለማድረግ ኮሚሽኑ ተንቀሳቅሷል፡፡

በዚህ መሠረት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተደረገውን ጥናትና የትግበራ ክትትል በተመለከተ በባንኩ የሚሞላ መጠይቅ ተዘጋጅቶ ከተላከ በኋላ በዚህ መጠይቅ መሠረት አስተያየቶችና  መረጃዎች ተሰባስበውና ተጠናቅረው ውጤቱ ተገምግሟል፡፡

በጅንአድ ላይ የተደረገውን ጥናት ተከትሎ ኮሚሽኑ በሰጠው የማስተካከያ ሀሳብ መሠረት የትግበራ  ክትትል  ማድረግን  በሚመለከት ለድርጅቱ መጠይቅ ከተላከና መረጃ ከተሰባሰበ በኋላ የግምገማው ሪፖርት ተዘጋጅቶ ለድርጅቱ ተልኳል፡፡

በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር፣ እንዲሁም በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን፣ በእግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ በቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን የተካሄደው ጥናት ረቂቅ ሪፖርት ተዘጋጅቶ በኮሚሽኑ ሥር ለተዋቀረው ገምጋሚ ኮሚቴ የግምገማ ውጤቱ ሪፖርትም ለኮሚሽኑ የበላይ ኃላፊዎች ቀርቦ ውሳኔ በመጠበቅ ላይ ይገኛል፡፡

የሙስና መከላከል ሥራ ሊከናወንባቸው ይገባቸዋል ተብለው ከተመረጡ መ/ቤቶች መካከል በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጽ/ቤት ላይ የቀረበውን የአሠራር ብልሹነት ጥቆማ የማጣራት ሥራ ተጠናቅቆ ሪፖርቱ ለጽ/ቤቱና ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሲላክ፣ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽንና የገበያ ልማት ድርጅት ላይ የቀረበው ጥቆማ ደግሞ ተጣርቶ ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡

ሆኖም በመካከል ድርጅቱ ከመንግሥት ልማት ድርጅት ወጥቶ ለአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ስለተላለፈ ሪፖርቱ በወቅቱ አልተላከም፡፡ በተመሳሳይም በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ላይ የአሠራር ብልሹነትን በተመለከተ በቀረበው ጥቆማ መሠረት ጉዳዩ ተጣርቶና ሪፖርቱ ተጠናቆ ውሳኔ ሲያገኝ፣ በአቃቂ ብረታ ብረት ፋብሪካ ላይ የቀረበውን ጥቆማ መሠረት በማድረግ ተፈላጊ ሰነዶች ታይተው ሪፖርት ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

በሌላ በኩል በገነት ሆቴል ላይ የቀረበውን ጥቆማ መሠረት በማድረግ ተካሂዶ የነበረው ጥናት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር በመሆን ውይይት ተካሂዶበት የትግበራ ማሳሰቢያ ለሆቴሉ ሲላክ፣ በሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ኮሚሽን አማካይነት የቀረበው ጥቆማም ተጣርቶና ሪፖርት ተዘጋጅቶለት ለተቋሙ ተልኳል፡፡ በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ድርጅት የቀረበውን ጥቆማ በተመለከተ የማጣራት ሥራ ተከናውኖ ሪፖርቱ ለተቋሙ የተላከ ሲሆን በአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጀንሲ አሠራር ላይ የቀረበን ጥቆማ ለማጣራት መረጃዎች ተሰብስበው የትንተና ሥራ ተሰርቷል፣ ተዘጋጅቶ የቀረበው ሪፖርትም በመምሪያው የአርትኦት ሥራ እየተከናወነበት ነው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ በቀረበው ጥቆማ መሠረት ሪፖርት እየዘጋጀ ነው፡፡

ለሥነምግባር መኮንኖች በየመ/ቤታቸው /ድርጅታቸው የአሠራር ሥርዓት ጥናት ማካሄድ የሚያስችል ሥልጠና ለመስጠት ኮሚሽኑ ባደረገው እንቅስቃሴ የማሰልጠኛ ሠነድ ለማዘጋጀት የሚያስችሉ መረጃዎችን የሥነምግባር ማሻሻያ ንዑስ ኘሮግራም ከአዘጋጃቸውና ከኢንተርኔት በማሰባሰብ የመጀመሪያ ረቂቅ ተዘጋጅቶ እየታረመ ነው፡፡

ከመንግሥት መ/ቤቶችና የልማት ድርጅቶች በሚቀርቡ ረቂቅ የሥነ ምግባር ደንቦች ላይ ምክርና አስተያየት ለመስጠት የጋራ ግንዛቤ የተደረሰባቸው የሥነምግባር ደንብ አስተያየቶች ለብሔራዊ ከተሞች ኢንስቲትዩት፣ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን፣ ለናዝሬት ሳሙና ፋብሪካ፣ ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ለፋርሚድ፣ ለኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን፣ ለመካከለኛው አዋሽ የእርሻ ልማት ድርጅት፣ ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን፣ ለኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት፣ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ፣ ለሸቀጦች ጅምላ ንግድ አስመጪ ድርጅት፣ ለፋፋ ምግብ ፋብሪካ አክሲዮን ማህበርና ለፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በጠቅላላው ለ13 ተቋማት ተልኳል፡፡

በተመሳሳይም ቀደም ሲል በተጀመረውና በመንግሥት በተያዘው የሀብትና የገንዘብ ምዝገባ ደንብ፣ ኘሮሲጀርና መገልገያ ቅጾች ዝግጅትና ጥናት ላይ ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ ሲሆን፣ ሙስናን በመታገልና በመከላከል ረገድ ጥሩ ውጤት ያስገኙ ሰዎችን ለመሸለም እንዲያስችል የተጀመረውን ረቂቅ ደንብ ለማጠናቀቅም ረቂቅ ደንቡ በኮሚሽኑ ደረጃ ተገምግሞ አንዳንድ ታሳቢዎችና መረጃዎች እንዲታዩ በተሰጠው መመሪያ መሠረት እየተሰራ ነው፡፡

 2.3 የሙስና ወንጀልን የመመርመር ሥራ

በበጀት ዓመቱ 945 ጥቆማዎች፤ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን የሚመለከቱ መረጃዎች ለኮሚሽኑ ደርሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 751 ጥቆማዎች በኮሚሽኑ የሥልጣን ክልል ውስጥ ሲሆኑ፣ ለውሳኔ በሚያመች መልክ ተጨምቀው ቀርበዋል፡፡ ኮሚሽኑን የማይመለከቱ ደግሞ 194 ጥቆማዎች ሲሆኑ ተተንትነው ውሳኔ  በመጠባበቅ ላይ  ይገኛሉ፡፡ ካለፉት በጀት ዓመታት አንፃር ሲታይ በተጠቀሰው ጊዜ የጥቆማው ቁጥር ያነሰበት ምክንያትም እየተጠና ነው፡፡

በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡት 945 ጥቆማዎችና አቤቱታዎችም በመረጃ ገምጋሚ ኮሚቴ እና በኮሚሽኑ የሙስና ወንጀል ምርመራ መምሪያ ውሳኔ አግኝተዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ኮሚሽኑን የማይመለከቱ ጥቆማዎችና አቤቱታዎች ለሚመለከታቸው አካላት ሲላኩ ለባለጉዳዮችም ስለሁኔታው ተገልጾላቸዋል፡፡ ኮሚሽኑን ከሚመለከቱና ውሳኔ ካገኙ 751 ጥቆማዎችና አቤቱታዎች ውስጥ ለመደበኛ ምርመራ የተመሩ 75፤ ለአስቸኳይ ጉዳዮች ምርመራ የተመሩ 56፣ ለሥነምግባር መኮንኖች የተመሩ 33 እና ለሚመለከተው አካል ደብዳቤ የተፃፈላቸው 63 ናቸው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ በበቂ መረጃ ባለመደገፋቸው ተመዝግበው የተቀመጡ 196፣ ተጨማሪ ማብራሪያ የተጠየቀባቸው 163፣ ለሌሎች የፍትህ አካላት እንዲያቀርቡ ለባለጉዳዮች የተገለፀ 6ዐ፤ ጥቆማ ለቀረበባቸው መ/ቤቶች ማብራሪያ የተጠየቀባቸው 29፣ በውክልና እንዲመረመሩ ለሚመለከታቸው የፖሊስ አካላት የተላኩ 28፣ ለኮሚሽኑ ሌሎች መምሪያዎች የተመሩ 8፣ ለውስጥ ቁጥጥር የተላከ 1፣ በፍርድ ቤት ወይም ጉዳያቸውን በያዘው አካል ውሳኔ እንዲጠብቁ የተነገራቸው 1ዐ ሲሆኑ ቀሪዎቹን 29 ጥቆማዎች በተመለከተ ለሚመለከታቸው ቦርዶች ጉዳዮን አጣርተው እርምጃ እንዲወስዱ ደብዳቤ ተጽፎላቸዋል፡፡

ለኮሚሽኑ ከቀረቡ ጉዳዮችና ከሌሎች መርማሪ አካላት ከሚመጡ ጅምር የምርመራ መዝገቦች በድምሩ 6ዐ አዲስ የምርመራ መዝገቦችን በማጠናቀቅ ለዐቃቤ ሕግ ለመላክ ኮሚሽኑ ባደረገው ጥረት በ69 የምርመራ መዝገቦች ላይ የምርመራ  ሥራ  የተካሄደ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 37 የምርመራ መዝገቦች ተጠናቀው ለፀረ-ሙስና ዓቃቤ ህግ የተላኩ፣ 26 መዝገቦች በምርመራ ሂደት ላይ ያሉ፣ 6 የምርመራ መዝገቦች ተጠናቀው ለዐቃቤ ህግ ተልከው የነበረ ቢሆንም ለተጨማሪ ምርመራ ተመልሰው በምርመራ ሂደት ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡

በ1997 በጀት ዓመት እና ከዚያ ቀደም ተጀምረው በሂደት ላይ የነበሩ የመርመራ መዝገቦች በማጠናቀቅ ለዐቃቤ ሕግ ለመላክ በ42 መዝገቦች ላይ የማሟያ ሥራ ተከናውኖ ለዓቃቤ ህግ የተላኩ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 22 የምርመራ መዝገቦች በፍርድ ቤት፣ በክስ ሂደትና በፀረ-ሙስና ዓቃቤ ህግ እጅ የሚገኙ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል 14ቱ ዳግመኛ በመመለሳቸው የማሟያ ሥራው እየተከናወነ ሲገኝ፣ 4 መዝገቦች ደግሞ በዓቃቤ ህግ ውሳኔ ተዘግተዋል፡፡ በተመሳሳይም 2 የምርመራ መዝገቦች በዓቃቤ ህግ ውሳኔ ለሌላ የፍትህ አካላት ተልከዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ 68 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር የማዋልና ቃላቸውን የመቀበል ሥራ በማከናወን በ48 ሰዓት ውስጥ ለጊዜ ቀጠሮ ፍ/ቤት በወቅቱ እንዲቀርቡ ሲደረግ፣ በ38 ጉዳዮች ላይ አግባብነት ላላቸው ወንጀል መርማሪ አካላት ምርመራው በውክልና ተሰጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ የበቀል አቤቱታዎችን ለማጣራት ባደረገው እንቅስቃሴ በ22 አዲስ ጉዳዮች ላይና ካለፈው በጀት ዓመት በተላለፉ 2፣ በድምሩ በ24 ጉዳዮች ላይ የማጣራት ምርመራ አከናውኗል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 15ቱ አቤቱታዎች ውሰኔ ሲሰጥባቸው 9 አቤቱታዎች በመጣራት ላይ ናቸው፡፡

በሌላ በኩል የኮሚሽኑን የኢንተለጀንስና የሰርቪላንስ የሥራ ክፍልን ለማደራጀት በተያዘው ዕቅድ መሠረት የሰው ኃይል ምደባ የተጠየቀ ሲሆን ስለአደረጃጀቱ የሚገልጽ ጥናታዊ ጽሁፍ ተዘጋጅቷል፤ የክፍሉን አሠራር በተመለከተም አማራጭ የውሳኔ ሃሣብ ቀርቧል፡፡

     2.4 በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትን መክሰስ

በበጀት ዓመቱ አዲስና ለተጨማሪ ምርመራ የሚመለሱ የምርመራ መዝገቦችን ተቀብሎ ለመመርመርና ውሣኔ ለመስጠት ኮሚሽኑ ባደረገው እንቅስቃሴ 2ዐ1 መዝገቦችን የመመርመርና ውሳኔ የመስጠት ሥራ የተከናወነ ሲሆን 38 ፋይሎች በመጠናት ላይ ሆነው ወደ 1999 በጀት ዓመት ተላልፈዋል፡፡

ወደ 1998 በጀት ዓመት የተላለፉ 96 የክስ ፋይሎችን እና አዲስ የሚከፈቱ 1ዐዐ ፋይሎችን በመከታተል በ5ዐ መዝገብ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔ ለማሰጠት ኮሚሽኑ ተንቀሳቅሷል፡፡ በዚህ መሠረት በ36 የክስ መዝገቦች ላይ የፍርድ ውሳኔ የተሰጠባቸው ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥ በ28 መዝገቦች ላይ ጥፋተኛ የሚያሰኝ ውሳኔ ሲሰጥ በ8ቱ መዝገቦች ተከሳሾች በነፃ ተሰናብተዋል፡፡ በመሆኑም ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ ተከራክሮባቸው ውሣኔ ካገኙ መዝገቦች አንፃር ጥፋተኛ የማስባል አቅሙ (Conviction Rate) 77.7 በመቶ ሆኗል፡፡

የምርመራ ስራቸው በተጠናቀቀና ክስ ለመመስረት በሚያስችሉ ፋይሎች ላይ ክስ ለመመስረትና ለመከራከር በተደረገው እንቅስቃሴ፣ 79 የክስ ማመልከቻዎች ተዘጋጅተው በሁሉም ላይ ፋይል የማስከፈት ሥራ ተሠርቷል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ በ6ዐ የክስ መዝገቦች ላይ መግለጫና የማስረጃ ዝርዝር ተዘጋጅቶ ለችሎት ሲቀርብ፣ በ6ዐ የክስ መዝገቦች ለቀረቡ የተከሣሾች የመከላከያ መግለጫዎች መልስ ቀርቧል፣ የ272 ምስክሮች ሪሄርስም ተደርጓል፡፡

በበጀት ዓመቱ በ9 የክስ መዝገቦች ንብረቶች ታግደዋል፡፡ እነዚህም 3 መኖሪያ ቤቶች፣ 5 መኪኖችና አካውንታቸው እንዳይንቀሰቀስ የተደረጉ በርካታ ሂሳቦች ናቸው፡፡

     2.5 የማስፈፀም አቅም ግንባታ

የኮሚሽኑን የሰው ኃይል አቅም ለመገንባት በበጀት ዓመቱ የተለያዩ ሥልጠናዎች ተሰጥተዋል፡፡ ሥልጠናዎቹ በዝርዝር ሲታዩ መሠረታዊ የወንጀል ምርመራ ክህሎት በሚል ርዕስ ለአንድ የኮሚሽኑ አባል በኮሚሽኑ ሥልጠና ሲሰጥ አንድ ሠራተኛ ደግሞ Financial Investigation በፌደራል አገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን፣ 4 ሠራተኞች በከፍተኛ የሬዲዮ ጋዜጠኝነት በመሠረታዊ የቴሌቪዥንና እንዲሁም የሬዲዮ ጋዜጠኝነት፣ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ስልጠና ወስደዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት " Internal Auditing" 4½           "Total Maintenance Management" 1½ "Performance Audit" 2½  "Basic Accounting" 2½ "General Management" 1 እና "Project Planning Monitoring & Evaluation" 1 ሠራተኛ ሥልጠና ወስደዋል፡፡ ከሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ጋር በመነጋገር የኮሚሽኑ የሙስና መከላከል እና ምርምር መምሪያ 22 ሠራተኞች በኮንሰልታንሲ ሰርቪስ ሥልጠና እንዲሳተፉ ተደርጓል ሌሎች 6 ሠራተኞች ደግሞ የኢትዮጵያ የሠላምና የልማት ዓለም አቀፍ ኢንስቲትዩት ባዘጋጀውና በሰብአዊ መብቶች አያያዝና አጠባበቅ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡

ከማሌዥያ መንግሥት ጋር በመተባበር 6 የኮሚሽኑ እና የክልል የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ አካላት የተሳተፉበት የልምድ ልውውጥ የተደረገ ሲሆን 1 ሠራተኛ ደግሞ " Anti-Corruption Training Course for Prosecutor and Investigators from Eastern and Southern Africa" በሚል ርዕስ በደቡብ አፍሪካ በተካሄደ ሥልጠና ላይ ተካፍሏል፡፡

     2.6 ሌሎች ተግባራት

ኮሚሽኑ በመዋቅር የተፈቀዱለትን ክፍት የሥራ መደቦች በሰው ኃይል ለማሟላት በሚያደርገው ጥረት የሰው ኃይሉን 246 ለማድረስ የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት የቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት፣ የተወዳዳሪዎችን ሥነ ምግባር በማጣራትና ለክፍት የሥራ መደቦች የተመረጡ የ17 ሠራተኞች ቅጥርና የ2 ሠራተኞች ዝውውር ተከናውኗል፡፡ ስድስት መደቦችም በደረጃ እድገት ተሞልተዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ 12 ሠራተኞች ኮሚሽኑን በመልቀቃቸው በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ያለው የሰው ኃይል ብዛት 2ዐ3 ሲሆን ከዚህ ውስጥ የወንዶች ቁጥር 149 የሴቶች ደግሞ 54 ነው፡፡

የኮሚሽኑን የአራት ዓመት (1999(2;;2) ስትራቴጂክ ዕቅድ ለማዘጋጀት በተደረገው እንቅስቃሴ ለሰነዱ ዝግጅት የሚረዱ መረጃዎችን በማሰባሰብ መጠይቆችንም በማዘጋጀተና በማሰራጨት የተሰራጩትን መጠይቆች መልሶ የማሰባሰብና ምላሾቹን የማጠናቀር ሥራ ተከናውኗል፡፡ በሌላ በኩል ረቂቅ የስትራቴጂክ ዕቅድ ሰነድ ተዘጋጅቶ በማኔጅመንት ደረጃ ከዚያም ከኮሚሽኑ ሠራተኞችና ከውጭ ባለድርጅዎች ጋር ውይይት ከተደረገበት በኋላ ማስተካከያ ተደርጐበታል፡፡ የኮሚሽኑን የተለያዩ መምሪያዎች፣ አገልግሎቶችና ጽ/ቤቶች የአሠራር ሥርዓት ¼BPR¼ በማጥናት አዲስ አሠራር ለመቅረጽና ሥራ ላይ ለማዋል በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ በዚህ መሠረት የተሰባሰቡ መረጃዎችን የመተንተኑ ሥራና አዲስ የሥራ ፍሰት ለመቅረፅ የሚያስችል የዶኩመንቴሽን እንዲሁም አዲስ /የተሻሻለ የአሠራር ስርዓት የመቅረጽና የተቀረፁትን ለውይይት የማቅረብ ሥራ ተከናውኗል ¼output standard¼ ተዘጋጅቷል፡፡ አዲስ የሥራ ሂደት ቀረፃም በመካሄድ ላይ ነው፡፡

ባለፈው  በጀት  ዓመት  የተዘጋጀውን  የኮሚሽኑን ረቂቅ የቅንጅት ማንዋል ለማጠናቀቅ ቢታቀድም ከሥራ ክፍሎች አስተያየቶችን በማሰባሰብ ለማዳበር የተሞከረ ሲሆን፣ ኮሚሽኑ ከሚሰራው BPR ሥራ ጋር ለማጣጣም yBPR ሥራ እስከሚጠናቀቅ እየተጠበቀ ነው፡፡

በሌላ በኩል የከባድ ሙስና ወንጀሎች መለያ መስፈርት፤ በሌሎች የፍትህ አካላት የሙስና ወንጀል ምርመራና ሪፖርት አደራረግ፣ የሙስና ወንጀል ክሶች ውክልና አሰጣጥና ኮሚሽኑ በተጀመሩ ክሶች ጣልቃ ስለሚገባበት ሁኔታ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶና አስተያየት ተሰባስቦ የተስተካከለ ሲሆን ለባለድርሻ አካላት ለመላክ ዝግጁ ሆኗል፡፡

በተመሳሳይ ሁኔታ የፀረ-ሙስና ተቋማት የጋራ ጉባዔ ማቋቋሚያና መተዳደሪያ ደንብ ተዘጋጅቶ ለኮሚሽኑና ለክልል ኮሚሽኖች የጋራ ጉባዔ ቀርቦ ከተስተካከለ በኋላ ተቀባይነት በማግኘቱ ሥራ ላይ እንዲውል ለሚመለከታቸው አካላት ተሰራጭቷል፡፡

የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች ከኮሚሽኑ ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት የሚወስን ረቂቅ ደንብ ለአስተያየት ተበትኖ አስተያየቶቹ ተሰባስበው የተስተካከለ ሲሆን የኮሚሽኑ ሠራተኞች በትርፍ ጊዜያቸው ሌላ ሥራ ስለሚሠሩበት ሁኔታ የሚደነግግ መመሪያም በውይይት ከዳበረ በኋላ በሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል፡፡

በኮሚሽኑ የኦዲት አገልግሎት አማካኝነት በሦስት የሥራ ዘርፎች የዕቅድ ክንውን አፈፃፀምና ሪፖርት አቀራረብ ላይ ግምገማ /ክዋኔ ኦዲት/ ለማከናወን በተደረገው ተግባራዊ እንቅስቃሴ በሰው ኃይል አስተዳደርና ስልጠና ዩኒት እና በመከላከልና ምርመር መምሪያ እንዲሁም በምርመራ መምሪያ ”lጉባዔãC½ ሪፖርቶች እና እቅዶች ላይ በመመስረት እንዲሁም ከየመምሪያ እና ዩኒት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ጋር በመወያየት መረጃዎች እንዲሰበሰቡ በማድረግ የዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ግምገማ ተደርጓል፡፡ የክልል የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖችን ለማጠናከር በሚደረገው ጥረትና የጋራ ትብብር ኮሚሽኖቹ በፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ስር በተዋቀረው የክልል ግንኙነት ጽ/ቤት የምክር አገልግሎት ከፅ/ቤቱ ማግኘት እንደሚችሉ በተገለፀላቸው መሠረት ከኦሮሚያ ክልል የቀረቡ 3 እንዲሁም ከአማራ ክልል የቀረበ 1 በድምሩ 4 የምክር አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡ ከክልል ኮሚሽኖች ለሚቀርቡ የባለሙያ ድጋፍ ጥያቄዎች ሁሉ የተለያዩ ባለሙያዎችን ለማሰማራት እንዲቻል የኮሚሽኖችን ፍላጐት የማሰባሰብና በመጭመቅ ድጋፉን ሊሰጥ የሚችለው የኮሚሽኑ አካል ተለይቷል፡፡ ለዚህም ዝርዝር የባለሙያ ድጋፍ ኘሮግራም ተዘጋጅቶለትና ፀድቆ የክልል ኮሚሽኖችና የኮሚሽኑ አካላት እንዲያውቁት ተደርጓል፡፡ በዚህ መሠረት 6 ባለሙያዎች እንዲዘጋጁ ተደርጐ ወደ የክልሎቹ በመሄድ ሥልጠናዎችን ሰጥተዋል፡፡

የፀረ-ሙስና ተቋም ባላቋቋሙ ክልሎች ሊደረግ ስለሚችል የፀረ-ሙስና እንቅስቃሴ ጥናት ለማካሄድም ጥናቱ የሚካሄድበት መጠይቅ ተዘጋጅቶና አስተያየት ተሰጥቶበት እንዲፀድቅ ተደርጓል፡፡

የክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖችን የሥልጠና ፍላጐት ጥናት በማካሄድ በጥናቱ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት ከተደረገ በኋላ እና ስምምነት ላይ ከተደረሰበት በኋላ ፀድቆ ለክልል ኮሚሽኖች ተልኳል፡፡ በዚህ መሠረት ከኦሮሚያ ክልል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለተውጣጡ ሁለት ሠልጣኞች በቤተመጽሐፍት እና በመዝገብ ቤት አደረጃጀትና አጠቃቀም ላይ፣ እንዲሁም ከደቡብ ክልል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተውጣጡ ሦስት ሠልጣኞች ከኮሚሽኑ ተልዕኮ አኳያ በሰው ኃይል አስተዳደር ላይ የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ በተመሳሳይም ከኦሮሚያ ክልል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተውጣጡ አምስት ሠልጣኞች የሰልጣኝ አመላመል፣ የስልጠና አሰጣጥና የስልጠና ውጤት ክትትልን በተመለከተ የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ፣ ከአማራ፣ ከትግራይና ከኦሮሚያ ክልሎች ለተውጣጡ ሦስት ተሳታፊዎች የመረጃ አሰባሰብንና ትንተናን በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ከኦሮሚያ፣ ከአማራና ከትግራይ ክልሎች ለመጡ 8 ባለሙያዎች ..ሕግና የምርመራ ስልት.. በሚል ርዕስ ሥልጠና ሲሰጥ ከደቡብ፣ ከአማራና ከኦሮሚያ ክልሎች ለተውጣጡ 1ዐ ባለሙያዎች በሥነምግባር ትምህርት አሰጣጥ፤ በሞጁል ዝግጅትና በሚዲያ አጠቃቀም የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት መድረክ ተፈጥሮላቸዋል፡፡ ለ2ዐ ባለሙያዎች ደግሞ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የኮሚሽኑ ሥራዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሠረት እንዲከናወኑ ለመምራትና ለመከታተል እንዲቻል የኮሚሽኑ የሥራ ክፍሎች በየወሩ ወርሀዊ እቅድና የክንውን ሪፖርት የሚያቀርቡበት ቅፅ ተዘጋጅቶ የሥራ ክፍሎች በበጀት ዓመቱ ከነሐሴ ወር ጀምሮ ወርሃዊ የሥራ ዕቅድና ሪፖርት ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡ ሪፖርቶችም እየተገመገሙ ትኩረት በሚያሻቸው ጉዳዮች ላይ አመራር እየተሰጠ አፈፃፀሙን የመከታተል ሥራ ተከናውኗል፡፡

ከኮሚሽኑ ውጭ ካሉ አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት ለመፍጠርና ለማጐልበት በተደረገው እንቅስቃሴ ረቂቅ የቅንጅት ማንዋል ዝግጅት ተጠናቅቆ በማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት ውይይት ተደርጐበት የፀደቀ ሲሆን፣ በቅንጅት ማንዋሉ መሠረት አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር ቋሚ የግንኙነት መድረክ ለመመስረት የሚያስችል የአፈፃፀም ኘሮፖዛል በዝግጅት ላይ ነው፡፡

የኮሚሽኑን የአሠራር ሂደት ለማቀላጠፍ በኩዊክ ዊን (Quick Wins) የሚሠሩ 144 የሲቪል ሰርቪስ ኘሮግራም ስራዎች እንዲፀድቁና ተግባራዊ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ የቢዝነስ ኘሮሰስ ሪኢንጅነሪንግ (Business Process Reengineering) የሥራ ኘሮግራም በሁሉም የኮሚሽኑ መምሪያዎች በተያዘለት እቅድ መሠረት እንዲከናወን አስፈላጊው አመራር እና ክትትል እየተደረገ ነው፡፡ በተጨማሪም የውጤት ተኮር የሥራ አፈፃም ምዘናን ለመገምገም እንዲቻል መረጃዎች ተሰብስበውና ተተንትነው ችግሮች ተለይተው የመፍትሄ ሀሳቦችም የተቀመጡ ሲሆን ለችግሮቹም kBPR ሥራ መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ መልኩ አብሮ መፍትሄ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡

በሌላ ወገን የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን እና የአፍሪካ ህብረት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን በተወካዮች ምክር ቤት ለማስፀደቅ ረቂቅ አዋጅና መግለጫ ተዘጋጅቶ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀረበ ሲሆን ጉዳዩ በአጀንዳነት እንዲያዝ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ደብዳቤ ተጽፏል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ኮንቬንሽኑን ወደ አማርኛ የመተርጐም ሥራ ለበላይ አካል ቀርቧል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ ከዕቅድ ውጪ ካከናወናቸው ተግባራት መካከል፡-

·        ከስዊድን ህፃናት አድን ድርጅት ጋር ባለው የቅንጅት ሥራ ስምምነት መሠረት በደቡብ ክልል በአዋሳ ከተማ በመገኘት ከ2ዐ ት/ቤቶች ለተውጣጠ 65 የሥነምግባርና ሥነዜጋ ትምህርት ክበብ አባላት ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም ለቀበሌ ሥልጠና ቦርድና ለወላጅ መምህራን ህብረት አባላት በሥነምግባርና ሥነዜጋ ትምህርት ክበባት እንቅስቃሴ ዙሪያ ሁለት ቀናት የፈጀ ሥልጠና መሰጠቱ፣

·        የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች በአሁኑ ወቅት የሚገኙበትን ሁኔታ ለማወቅ የሚረዳ የጥናትና ምርምር ሥራ ተጠናቆ መቅረቡ፣

ኮሚሽኑ በኤሌክትሮኒክስና በኘሪንት ሚዲያዎች ለህብረተሰቡ በሚያቀርባቸው ትምህርቶች ላይ የህዝብ አስተያየት ጥናት ለማድረግ ኘሮፖዛል ቀርቦና ተፈቅዶ ሥራው በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች የተመረጡ አካባቢዎች መጀመሩ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚቀጥል መሆኑ፣ እንዲሁም በሀገሪቱ ለማካሄድ ለታሰበው የሙስና ቅኝት ረቂቅ የኘሮጀክት ኘሮፖዛል ዝርዝር መረጃ በማሰባሰብ ተጠናቆ ለውሳኔ መቅረቡ፣ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

 3.  ybjT x-”qM

የኮሚሽኑ ግቦችና ተግባራት ለማከናወን በበጀት ዓመቱ ከተመደበው በጀት ብር 1ዐ322386.46 ውስጥ ብር 9845267.83 ሥራ ላይ ውሏል፤ ይህም ለበጀት ዓመቱ ከተመደበው በመቶኛ 95.38% ይሆናል፡፡ በደመወዝና ሥራ ማስኬጃ ሲታይ፤ ለደመወዝና አበል ከተመደው ብር 5973145.ዐዐ ውስጥ ብር 5921926.ዐ9 (በመቶኛ 99.14%) ሥራ ላይ ውሏል፡፡ ለሥራ ማስኬጃ ከተመደበው ብር 4349241.ዐዐ ውስጥ ደግሞ ብር 3923342.ዐዐ፤ (በመቶኛ 9ዐ.21%) ሥራ ላይ ውሏል፡፡

በ1998 በጀት ዓመት ሥራ ላይ የዋለው በጀት ማጠቃለያ

የወጪው ዓይነት          በጀት              ወጪ የበጀት አጠቃቀም

                                                 በመቶኛ

ደመወዝና አበል ............5973145.ዐዐ        5921926.ዐዐ          99.14%

ሥራ ማስኬጃ .................4349241.ዐዐ        3923342.ዐዐ          9ዐ.21%

ድምር ..........................1ዐ322386.ዐዐ       9845268.ዐዐ          95.38%

 4. ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች

1 በኮሚሽኑ እቅድ ላይ በመመስረት ትምህርት ለመስጠት ጥያቄ ከቀረበላቸው አንዳንድ አካላት (lMúl@ ከጋምቤላና ከአፋር ክልሎች የፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋማት) ምላሽ ሊሰጥ ባለመቻሉ ለተጠቃሾቹ ትምህርት መስጠት አለመቻል፣

·        ከክልሎቹ ጋር በተደረገው የስልክ ግንኙነት አመቺ በሆነ ጊዜ ውስጥ በሚያቀርቡልን ጥያቄ መሠረት ትምህርት ለመስጠት ዝግጁ መሆናችን ተገልጾላቸዋል፣

2 በተለያየ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የትምሀርት ኃላፊዎች በተዘጋጀው የሥነምግባርና የሥነዜጋ ትምሕርት ክበባት አውደጥናት ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ተሳታፊዎች ተሟልተው አለመገኘት፣ ከኃይማኖት ተቋማት ጋር የሚደረገው የሥራ እንቅስቃሴ እንደታቀደው ሊሄድ አለመቻል፣

·        በአውደጥናቱ ላይ ያልተገኙ የክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች በቀጣዩ ጊዜ እንዲሳተፉ በመመካከር ሁኔታዎች ተመቻችተዋል፡፡ ከኃይማኖት ተቋማቱ ጋር የሚሰራውን ሥራ የተሻለ መልክ ለማስያዝ የኮሚሽኑ የሥራ ኃላፊዎች የተቋማቱን መሪዎችና የበላይ አመራር አካላትን አነጋግረዋል፡፡

       3 የጥቆማ አቅራቢዎች ቁጥር ከታቀደውና ካለፈው ዓመት መቀነሱ፤

·        ጥቆማው የቀነሰበትን ምክንያት ለማወቅ ጥናት እየተካሄደ ነው፣ በመጽሔታችን ስለጥቆማ አቀራረብ ማብራሪያ ተሰጥቷል፣ ጠቋሚዎች ጥቆማ እንዲያቀርቡ የሚበረታቱበት ሁኔታ ይመቻቻል፡፡

4 በከፍተኛው ፍ/ቤት በተያዙ ጉዳዮች (bxB²¾W በክስ mZgïC) ላይ የዋስትና ጥያቄዎች ከተከሳሾች ቀርበው በመፈቀዳቸውና በተሰጠው በዋስ የመለቀቅ ትዕዛዝ ላይ በርካታ ይግባኝ በመቅረቡ የኮሚሽኑ ባለሙያዎች አብዛኛውን ጊዜአቸውን የይግባኝ አቤቱታዎችን በማዘጋጀትና የከፍተኛውን ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የማሳገድና ይግባኞቹን ለጠቅላይ ፍ/ቤት በማቅረብ የተፈጠረው ጥድፊያ በዐቃቤ ሕጐች (btlY በምርመራ መዝገብ የማጥናትና የመመርመር tGƉcW) ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩ፣

·        የከፍተኛው ፍ/ቤት ትዕዛዝ በሥራችን ላይ ተፅዕኖ እንዳያስከትል በማጣጣም ለመስራት ጥረት ተደርጓል፣

5 ወጪያቸው በዓለም ባንክ የሚሸፈኑ ኘሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ለመተግበር አለመቻል፣

·        በአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በሲቪል ማሻሻያ ኘሮግራም ጽ/ቤት በኩል አስፈላጊው ምላሽ በወቅቱ እንዲገኝ የቅርብ ክትትል እየተደረገ ሲሆን ያለውን ችግር በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይ ጽ/ቤት እንዲያውቀውና አስፈላጊው እገዛ እንዲሰጥ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል፣

6 የአሠራር ሥርዓት ጥናት በሚካሄድባቸው መ/ቤቶች የሚፈለጉ መረጃዎችን በወቅቱ አለማግኘት፤

·    ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመወያየትና ስለ ጉዳዩ በማሳሰብ ችግሩን ለመፍታት ጥረት ተደርጓል፤

5. -Nµ‰Â dµ¥ gÖN

   ጠንካራ ጐን

  • በሥልጠና፣ በዓመት ዕረፍትና በመሳሰሉት የሚጓደሉ ሠራተኞችን ቦታ ሸፍኖ የተያዙትን እቅዶች በአመዛኙ ለማከናወን የተደረገው ጥረትና በእቅድ አፈፃፀም የታዩ ችግሮችን ለመፍታት የተደረጉ XNQS”s@ãC½P
  • ከዋስትና ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት የተደረገው ጥረትና ሌሎች በኮሚሽኑ የቀረቡ ክሶች በጥሩ ክንውን ላይ መገኘታቸው፣ አንዳንድ ባለሙያዎች  ሥራዎችን በዕረፍት ጊዜያቸው ጭምር የሚሰሩ መሆናቸው፣ ተከታታይነትና ቀጣይነት ያለው የሥራዎች አፈፃፀም መኖር፣
  • የሥራ አፈፃፀምና ዕቅድን አስመልክቶ በየወቅቱ ከሠራተኛው ጋር የሚደረጉ ውይይቶች መኖራቸው፣        

    ደካማ ጐን

    • አንዳንድ እቅዶችን ከወቅቱ ሁኔታ እና ከአቅም ጋር አገናዝቦ እና አርቆ አስቦ አለማቀድ፣
    •  በኮምፒዩተር ጽሕፈት ራስን አለመቻልና ፀሐፊ በሌለበት ሁኔታና ጊዜ ተክቶ ለመሥራት አለመቻል፣

6. ¥-”lÃ

ኮሚሽኑ ለበጀት ዓመቱ ከያዘው ዕቅድ ውስጥ 75 በመቶ በላይ ያህሉ የተከናወነ በመሆኑ የሥራ እንቅስቃሴው