|
|
ባለንበት
ክፍለ ዘመን
መንግሥታት
የሚያሰየተዳድሯቸውን
ሕዝቦች በአግባቡ
ለመምራት
የሚያስችላቸውን
ምቹ ሁኔታዎች
መዘርጋት
ይጠበቅባቸዋል ለምሳሌ
በአንድ
ሀገር
የሚወጡ
የተለያዩ
ሕጎችና
ደንቦች
ዜጎች
የተጣለባቸውን
መብትና
ግዴታዎች
ለይተው
በማወቅ
እንዲንቀሳቀሱ
የሚረዱ
መሆን
ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ
ጎን
ለጎን
መንግሥት
ራሱን
የሚቆጣጠርበት
ስልት
መዘርጋት
ይኖርበታል፡፡
ከእነዚህም
መካከል
ለመንግሥት
ሠራተኞች
የሚያገለግሉ
የሥነ
ምግባር
ደንቦች
ማዘጋጀትና
ተፈፃሚነታቸውንም
መከታተል
አንዱ
ነው፡፡ የሥነ
ምግባር
ደንብ
ሙሉ
በሙሉ
ሙስናን
ይከላከላል
ተብሎ
ባይታመንም
ችግሩን
ለመቅረፍ
ከሚረዱ
ስልቶች
አንዱ
ነው
፡፡
የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ሃሳብ በማሰባሰብ፣ ከሕገመንግሥቱ፣ ከነባር |
|
የሥነ
ምግባር
ድንጋጌዎች
እንዲሁም
ከዓለምአቀፍ
ልምዶች
በመነሳት
ለሀገራችን
ሊስማሙ
ይችላሉ
ተብለው
የተገመቱት
12
የሥነምግባር
መርሆዎች
ተዘጋጅቷል፡፡
መርሆዎችም
በሚከተለው
መልክ
ቀርበዋል፣
|
|
1.
ቅንነት ቅንነት የተስተካከለ ወይም የተሟላ ህሊና/ምራል ጽኑ አቋም፣ ሀቀቃነት የሚሉት ትርጓሜዎች አሉት፡፡
2.
ታማኝነት
ታማኝነት ለገቡት ቃል ኪዳን፣ ለሥራ፣ ለኅብረተሰብ ፣ ወዘተ ታማኝ መሆን ማለት ነው፡፡
3.
ግልጽነት
ዜጎች
መንግሥት
የሚወስደውን
እርምጃና
የሚሰጠውን ውሳኔ
በግልጽ
የሚያውቁበት
እንዲሁም
ለኅብረተሰቡ መረጃ
መስጠት የሚቻልበት
ሁኔታ ነው፡፡ ይህም
በመንግሥትና
በኅብረተሰቡ
መካከል መተማመንን
የሚፈጥር ድልድይ
ነው፡፡
4.
ምስጢር
መጠበቅ የመንግሥት
ባለሥልጣናትና
ሠራተኞች በሥራቸው
ምክኒያት ሌላው
የኅብረተሰብ ክፍል
ሊያውቀው
የማይቸለውን መረጃ
ሊያውቁ ይችላሉ፡፡
በመሆኑም ይህ መረጃ
ምስጢር መሆኑ
እስኪያበቃ ድረስ
ጠብቆ ማቆየት ማለት
ነው፡፡
5.
ተጠያቂነት አንድ ሰው ለሚሰጠው ውሳኔና ለሚወስደው እርምጃ ኃላፊ የሚሆንበትና መልስ የሚሰጥበት ነው፡፡ ተጠያቂነት በኦዲቲንግ፣ ሪፖርት በማቅረብና በሌሎችም መንገዶች ሊገለፅ ይችላል፡፡
6.
ሃቀኝነት
ሃቀኝነት
እውነተኛ መሆን፣
ከአታላይነትና
ከማጭበርበር የፀዱ
መሆንን
ያካትታል፡፡
7.
ሥልጣንን
በአግባቡ መጠቀም ሥልጣንን ለሥራ አገልግሎት ብቻ ማዋልና ከገደብ በላይ አለመጠቀም ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ ሁሉንም ሥልጣን በሕግ ማስቀመጥ አስቸጋሪ ስለሚሆን እንደ አስፈላጊነቱ የሚተገበር ኃላፊነት ይኖራል፡፡ ይህንን ሥልጣን ከታሰበለት ዓላማ ውጪ ለራስ በሚመች መልኩ አለመተርጎምና ለግል ጥቅም ማግኛ አለማዋልን ይጨምራል፡፡
8.
አለማዳላት አለማዳላት ሰዎችን በእኩል ዓይን ማየት፣ በሰዎች መካከል በዘር፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት በፆታ፣ በፖለቲካ አመለካከትና በመሣሰሉት ልዩነት አለመፍጠን ያካትታል፡፡
9.
ለሕዝብ
ጥያቄ ተገቢውን
ምላሽ መስጠት የመንግሥት
የሕዝብ
ባለሥልጣናትና
ሠራተኞች የሕዝብ
አገልጋዮች
በመሆናቸው
ለተጠቃሚው
ኅብረተሰብ
ተገቢውን
እክብሮትና ትህትና
ማሳየት እንዲሁም
እገዛ ማድረግ
ይኖርባቸዋል፡፡
የሚቀርብላቸውን ያቄ
በጽሞና በማዳመ
ተገቢ ምላሽ መስጠት
ይጠበቅባቸዋል፡፡
10.
ለሕዝብ
ጥቅም መስራት የመንግሥት
ባለሥልጣናትና
ሠራተኞች የሕዝብ
አገልጋዮች
በመሆናቸው ውሳኔ
መስጠትና ሥራቸውን
ማከናወን ያለባቸው
በራሳቸው ፍላጎትና
ጥቅም ተመርኩዘው
ሳይሆን
የጠቅላላውን
ኅብረተሰብ ጥቅምና
ፍላጎት መሠረት
አድርገው መሆን
ይኖርበታል፡፡
11.
ሕግን
ማክበር የመንግሥት
ባለሥልጣናትና
ሠራተኞች
እንደማንኛውም ዜጋ
ለሕግ ተገዢ መሆን
እንዳለባቸው
የሚያስገነዝብ
ነው፡፡ ለዚህም
ሕገመንግሥቱን
ጨምሮ ሌሎች
የሀገሪቱን ሕጎች
ማክበርና
ሥራቸውንም ለሥራ
አፈፃፀም የወጡ
ደንቦችና
መመሪያዎችን
መሠረት በማድረግ
ማከናወን
እንዳለባቸው
የሚያስገነዝብ
ነው፡፡
12.
አርአያ
መሆን የመንግሥት ባለሥልጣናትና ሠራተኞች ከያዙት ኃላፊነትና ለኅብረተሰቡ ከሚሰጡት አገልግሎት አኳያ በመደበኛ ሥራቸውም ሆነ በማህበራዊ ሕይወታቸው የሚያሳዩት ሥነምግባር በሥራ ባለደርቦቻቸውና በኅብረተሰቡ ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ በሥነምግባር ደንብ ውስጥ የተካተቱ መሠረታዊ የሥነ ምግባር መርሆዎችን አርአያ በመሆን መተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡ |
|
ü
ብፌዴራል
የመንግሥት መሥሪያ
ቤቶችና የልማት
ድርጅቶች ü
የመንግሥት
መሥሪያ ቤቶችና
የልማት ድርጅቶች
ተካፋይ በሆኑበት
የግል ዘርፍ እና
መንግሥታዊ ባልሆኑ
ድርጅቶች ü የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች ከሚሰጠው ዱጎማ ጋር በተያያዘ ለሚከሰት ሙስና በክልል መሥሪያ ቤቶች
|