የፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን                            

የፌደራል የስነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገራችን መልካም ስነ ምግባርን የማስረጽና ሙስናን የመከላከል አጠቃላይ ተልዕኮ ይዞ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለተልዕኮው መሳካት አባላቱ በመልካም ስነ ምግባር የታነጹ፤ ስራ ወዳድ ፤ከሙስናና ከሌላ ማንኛውም ወንጀል እንዲሁም ከአጓጉል ልምዶች የፀዱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ስለሆነም ከላይ በጥቅሉ የተጠቀሱትን የሰነ ምግባር መስፈርቶችን እና ቀጥሎ በዝርዝር የተመለከቱትን ተፈላጊ ችሎታዎች የሚያሟሉ ባለሙያዎችን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች  ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ክፍት የስራ መደቦች

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ዝግጅት

ሥራ ልምድ

ተጨማሪ ክህሎት

ብዛት

ምርመራ

ለምርመራና ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

 

 

መረጃ መቀበል ዐቃቤ ሕግ II

በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ

በዳኝነት፤በዐቃቤ ህግነት፤  በወንጀል  መረጃ ተቀባይነት  ወይም በመርማሪነት 3 ዓመት የሰራ/ች፤

የኮምፒውተር ዕውቀት

 1

የከባድ ጉዳዮች ከፍተኛ መርማሪ

በአካውንቲንግ

በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ  የተመረቀ/

በኦዲት ፤ ኢንስፔክሽን፤   በወንጀል መከላከል፤ በወንጀል ምርመራ  6/4 ዓመት  የሰራ/

 

 

ቢቻል የምርመራ ወይም የኦዲት ወይም የኢንስፔክሽን ሙያ   ስልጠና የተከታተለ

3

የከባድ ጉዳዮች ከፍተኛ መርማሪ

በኢኮኖሚክስ

በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ  የተመረቀ/

በኦዲት ፤ ኢንስፔክሽን፤   በወንጀል መከላከል፤ በወንጀል ምርመራ  6/4 ዓመት  የሰራ/

ቢቻል የምርመራ ወይም የኦዲት ወይም የኢንስፔክሽን ሙያ   ስልጠና የተከታተለ

2

የቀላል ጉዳዮች ምርመራ መርማሪ II

በአካውንቲንግ

በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/

በኦዲት ፤ ኢንስፔክሽን፤   በወንጀል መከላከል፤ በወንጀል ምርመራ 3 ዓመት   የሰራ/

ቢቻል የምርመራ ወይም የኦዲት ወይም የኢንስፔክሽን ሙያ   ስልጠና የተከታተለ/ች

3

የቀላል ጉዳዮች ምርመራ መርማሪ II

በፖሊስ ሳይንስ እና በሕግ /በሁለቱም ሙያ የሰለጠነ/የተመረቀ/

የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/

በኦዲት ፤ ኢንስፔክሽን፤ በዳኝነት፤ በዐቃቤህግነት፤  በወንጀል መከላከል፤ በወንጀል ምርመራ 3 ዓመት   የሰራ/

ቢቻል የምርመራ ወይም የኦዲት ወይም የኢንስፔክሽን ሙያ   ስልጠና የተከታተለ/ች

5

ከፍተኛ ዐቃቤ ህግ

በህግ   የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ት

በዳኝነት፤ በዐቃቤህግነት፤ በሪጅስትራርነት፤በመንግስትመስሪያ ቤት ነገረ ፈጅነት፤ በመርማሪነት፤  ለዲግሪ 6 ዓመት

ለማስትሬት 4 ዓመት የሰራ/ች

 

ቢቻል የኮምፒውተር ዕውቀት

4

ለሥነ ምግባር አውታሮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት

 

የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች ድጋፍና ክትትል ከፍተኛ አማካሪ

በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በኢዱኬሽን፣ በቋንቋና ሥነፅሁፍ፣  በኮሙኒኬሽን፣ በህግ ፣ በሶሲዮሎጂ ወይም በማኔጅመንት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማስተማር፣በትምህርትማቴሪያል ዝግጅት፣ በማስተባበርና በማደራጀት ፒ.ኤች.ዲ2ዓመት፣ ማስተርስ 4 ዓመት

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

የኮሙኒኬሽን እናመሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

2

በድጋሜ የወጣ

ለሥነምግባር ትምህርት ዳይሬክቶሬት

 

  1.  

የፊት ለፊት ትምህርት እና የህትመት ማቴሪያል ዝግጅት ከፍተኛ አማካሪ

በፔዳጎጂካል ሳይንስ፣ በካሪኩለምና ኢንስትራክሽን በኤቲክስ፣ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ፣ በህግ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

በትምህርት  ማቴሪያል  ዝግጅት (በሞጁል እና በህትመት ውጤቶች ዝግጅት )

ፒ.ኤች.ዲ 2 ዓመት፣

ማስተርስ 4 ዓመት፣

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

የማስተማር፣ የትምህርት ማቴሪያል ዝግጅት፣  የሚዲያ ማቴሪያል ዝግጅት፣

 

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

1

በድጋሚ የወጣ

  1.  

የፊት ለፊት ትምህርት እና የህትመት ማቴሪያል ዝግጅት አማካሪ II

በፔዳጎጂካል ሳይንስ፣ በካሪኩለምና ኢንስትራክሽን በኤቲክስ፣ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ፣ በህግ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

በትምህርት  ማቴሪያል  ዝግጅት (በሞጁል እና በህትመት ውጤቶች ዝግጅት )

ማስተርስ 1 ዓመት

የመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመት

የማስተማር፣ የትምህርት ማቴሪያል ዝግጅት፣  የሚዲያ ማቴሪያል ዝግጅት፣ 

 

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

1

በድጋሚ የወጣ

 

ለሙስና መከላከል ዳይሬክቶሬት

 

  1.  

የሙስና መከላከል ከፍተኛ አማካሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ ወይም ዶክትሬት ዲግሪ (በሕግ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በሳይኮሎጂ፣ በስታትስቲክስ፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በሶሾሎጂ፣ በምህንድስና(ሲቪል፣ ኤሌክትሪካል፣ በሜካኒካል)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በግዢና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኮሜርስ፣ በጋዜጠኝነት

ለመጀመሪያ ዲግሪመረጃ ማሰባሰብ፤በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል'በምርመራና ዐቃቤ ህግ ወይም በስነምግባር ትምህርት' በህግ ማማካር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና እንስፔክሽን ሥራየሰራ/ች እና 6 ዓመት የስራ ልምድ የለው እና ከተጠቀሰው የስራ ለምድ ውስጥ ሁለት ዓመት በማማከር (Consultancy)ሥራ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡ በማስተር ዲግሪ በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ስራ የሰራ/ች እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና ከተጠቀሰው የስራ ልምድ ውስጥ አንድ ዓመት በማማከር (Consultancy)ሥራ የሰራ/ች ቢሆን ይመረለጣል::

 

 ለዶክተሬት ዲግሪ በመረጃ ማሰባሰብ ፤በመተንተንና  በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል ፤ምርመራና ዐቀቤ ህግ ወይም በስነምግባር ትምህርት ፤በህግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው<

ዳታ ቤዝ የኮምፒውተር እውቀት(Excel, Acces,Word)' ጥሩ የመግባባትና ጥሩ ግንኙነት የመፍጠር (communication skill) ችሎታ ያለው/ያላት'ጥሩ የሪፖርት መፃፍ ክህሎት ያለው/ያላት እና ከዚህ በፊት ያጠናው/ችው ጥናት የተሻለ ተቀባይነት ያገኘ ወይም በሌሎች የጥናት መስኮች የጥናት ውጤቱ በሙያ መፅሄቶች የወጣ

 

በድጋሜ የወጣ

  1.  

የሙስና መከላከል

አማካሪ II

የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ (በሕግ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በሳይኮሎጂ፣በፖለቲካል ሳይንስ'ሶሽዮሎጂ፣ ስታትስቲክስ፣ በምህንድስና፣  (በሲቪል፣ በኤሌክትሪካልና፣ ሜካኒካል)፣ በ=ንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በግዢና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኮሜርስ፣ በጋዜጠኝነት  

በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና ዓቃቤ ሕግ ወይም በሥነምግባር ትምህርት ወይም በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራች እና ለመጀመሪያ ድግሪ 3 ዓመት ለማስተርስ ድግሪ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያለው፣ ጥሩ የመግባባትና ግንኙነት የመፍጠር  (communication skill) ችሎታ፣ ጥሩ የሪፖርት መፃፍ ክህሎት ያለው/ያላት

3

በድጋሜ የወጣ

 

ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት

 

 

  1.  

የሰው ኃብት ከፍተኛ ኦፊሰር

የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ያለው/ያላት

6 ዓመት ከሙያው ጋር አግባብ  ያለው የሥራ ልምድ

መሠረታዊ የኮምፒውተር የኢንተርኔት አጠቃቀም ክህሎት ያለው/ያላት  

1

በድጋሚ የወጣ

  1.  

የስልጠናና የትምህርት ፋሲሊቲ ኦፊሰር II

      

 

 የመጀመሪያ ድግሪ፣ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በህዝብ አስተዳደር ያለው/ያላት

 

 

3 ዓመት ከሙያው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

መሰረታዊ የኮምፒውተር የኢንተርኔት አጠቃቀም ክህሎት ያለው/ያላት

1

በድጋሚ የወጣ

  1.  

የግዥ ከፍተኛ ኦፊሰር

ቢኤ ዲግሪ በግዥና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት

6 ዓመት፣ በመንግሥት ግዥ አፈጻጸም ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት/አማርኛና/እንግሊዝኛ

1

በድጋሚ የወጣ

  1.  

የንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ኦፊሰር

ቢ.ኤ ዲግሪ ቢ.ኤ. ዲግሪ በግዥና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት

6 ዓመት፣ በመንግሥት ግዥ አፈጻጸም ልምድ ያለው/ያላት

መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት/አማርኛ እንግሊዝኛ/

1

በድጋሚ የወጣ

 

ለህግ አገልግሎት

 

 

 

 

 

  1.  

የሕግ አማካሪ/የሕግ ኤክስፐርት

በህግ ፒ.ኤች.ዲ.ወይም ኤል.ኤል.ኤም. ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

 

በህግ ምክር አገልግሎት አሰጣጥ፣ በህግ ረቂቅ ዝግጅት፣ በህግ ክርክር ልምድ ያለው፤

ፒ.ኤች.ዲ.  2 ዓመት

ማስተርስ 4 ዓመት

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

 

 

1

በድጋሚ የወጣ

 

ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት (ድሬዳዋ)

 

 

 

 

 

  1.  

 

 

ዋና አቃቤ ሕግ

 

በህግ   የመጀመሪያ ወይም የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ት

 

በዳኝነት፤በዐቃቤ ህግነት፤ በወንጀል ምርመራ  9/7 ዓመት የሰራ/ች

ቢቻል የኮምፒውተር ዕውቀት

1

 

 

  1.  

ከፍተኛ አቃቤ ሕግ

በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ

በዳኝነት፤ በዐቃቤ ህግነት፤  በወንጀል  መረጃ ተቀባይነት  ወይም በመርማሪነት 6  ወይም 4 ዓመት የሰራ/ች፤

ቢቻል የኮምፒውተር ዕውቀት፤

1

 

  1.  

አቃቤ ሕግ II

በህግ  የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/

በዳኝነት፤ በዐቃቤህግነት፤ በሪጅስትራርነት፤ በመንግስት መስሪያ ቤት ነገረፈጅነት፤ በመርማሪነት፤3 ዓመት የሰራ/ች  

ቢቻል የኮምፒውተር ዕውቀት

1

 

  1.  

የሥነምግባር አውታሮች ከፍተኛ አማካሪ

ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በኢዱኬሽን፣ በቋንቋና ሥነፅሁፍ፣  በኮሙኒኬሽን፣ በህግ ፣በሶሲዮሎጂ ወይም በማኔጅመንት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማስተማር፣

በትምህርት ማቴሪያል ዝግጅት፣ በማስተባበርና በማደራጀት

ፒ.ኤች.ዲ

2 ዓመት

ማስተርስ 4 ዓመት

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

የኮሙኒኬሽን እና

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

1

በድጋሚ የወጣ

  1.  

የፊት ለፊት የሥነምግባር ትምህርት ዋና አማካሪ

 

በፔዳጎጂካል ሳይንስ፣ በኤቲክስ፣ በታሪክ፣በቋንቋና ስነፅሁፍ  በህግ፣  በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማስተማር

ፒ.ኤች.ዲ 5 ዓመት 

ማስተርስ 7 ዓመት

የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት

የማስተማር ክህሎት

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

1

 

  1.  

የሥነምግባር አውታሮች ዋና አማካሪ

ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በኢዱኬሽን፣ በቋንቋና ሥነፅሁፍ፣  በኮሙኒኬሽን፣ በህግ ፣በሶሲዮሎጂ ወይም በማኔጅመንት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

 

 

በማስተማር፣

በትምህርት ማቴሪያል ዝግጅት፣ በማስተባበርና በማደራጀት

ፒ.ኤች.ዲ 5 ዓመት

ማስተርስ 7 ዓመት

የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት

የኮሙኒኬሽን እና

 

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

1

 

  1.  

የሙስና ወንጀል መከላከል ዋና አማካሪ

የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ ወይም ዶክትሬት ዲግሪ(በሕግ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በስታትስቲክስ፣ በሳይኮሎጂ፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በሶሾሎጂ፣ በምህንድስና፣ በሲቪል ፣ በኤሌክትሪካልና ሜካኒካል)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በግዢና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኮሜርስ፣ በጋዜጠኝነት

ለመጀመሪያ ድግሪ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና፣ ዐቃቤ ሕግ ወይም በሥነምግባር ትምህርት፣ በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራ/ች እና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ከተጠቀሰው የስራ ልምድ ውስጥ 4 ዓመት በማማከር(Consultancy) ሥራ የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡ የትምህርት ዝግጅቱ በሕግ እና በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ከሆነ 7 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በማማከር የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል፣

በማስተር ዲግሪ ከሆነ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና ዐቃቤ ሕግ ወይም በሥነምግባር ትምህርት፣ በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራች እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ከተጠቀሰው የሥራ ልምድ ውስጥ 2 ዓመት በማማከር(Consultancy) ሥራ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡ የትምህርት ዝግጅቱ በሕግ እና በምህንድስና በማስተርስ ዲግሪ ከሆነ 5 ዓመት የሥራ ልምድ እና ከተጠቀሰው የሥራ ልምድ ውስጥ 2 ዓመት ማማከር Consultancy) ሥራ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡

በዶክትሬት ዲግሪ ከሆነ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና ዐቃቤ ሕግ ወይም በስነምግባር ትምህርት፣ በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሠራ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ከተጠቀሰው የሥራ ልምድ ውስጥ 1 ዓመት በማማከር (Consultancy) ሥራ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡ የትምህርት ዝግጅቱ በሕግ እና በምህንድስና ዶክትሬት ከሆነ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በማማከር የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፣

 

U}` nkU <k K<'\ Svv Ӕ< S`(communication skill) KA K</L'\ ]` S IKA K</L =I u  ֓</< ؓ }hK }kvÒ і U uK?KA ؓ Se ؓ <?~ uS< SH@

1

 

  1.  

ሙስና ወንጀልSLM } T"]

በሕግ፣ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በስታትስቲክስ፣ በሳይኮሎጂ፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በሶሾሎጂ፣ በምህንድስና፣በሲቪል፣ ኤሌልትሪካል ና ሜካኒካል ሲቪል፣ ኤሌክትሪካልና ሜካኒካል፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በግዢና በሰፕላይስ በማኔኝመንት፣ በኮሜርስ፣ በጋዜጠኝነት፣ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

 

ለመጀመሪያ ዲግሪ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና ዐቃቤ ሕግ ወይም በስነምግባር ትምህርት፣ በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራ/ች እና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ከተጠቀሰው የስራ ልምድ ውስጥ ሁለት ዓመት በማማከር (Consultancy) ሥራ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል:: 

 

ለማስተርስ ዲግሪ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና  በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና ዐቃቤ ሕግ ወይም በስነምግባር  ትምህርት በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ከተጠቀሰው የሥራ ልምድ ውስጥ 1 ዓመት በማማከር(Consultancy) ሥራ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል

 

ለዶክትሬት ዲግሪ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በመተንተንና በማደራጀት ወይም በሙስና ወንጀል መከላከል፣ ምርመራና ዐቃቤ ሕግ ወይም በስነምግባር ትምህርት በሕግ ማማከር ወይም በጥናትና ምርምር ወይም በኦዲትና ኢንስፔክሽን ሥራ የሰራ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው

የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያለው፣ ጥሩ የመግባባትና ግንኙነት የመፍጠር(communication skill) ችሎታ ያለው/ ያላት፣ ጥሩ የሪፖርት መፃፍ ክህሎት ያለው/ያላት እና ያጠናው/ችው ጥናት የተሻለ ተቀባይነት ያገኘ ወይም በሌሎች የጥናት መስኮች የጥናት ውጤቱ በሙያ መፅሔቶች የወጣ

1

በድጋሚ የወጣ



የፊት ለፊት ትምህርት ሰጪ ከፍተኛ አማካሪ  

በፔዳጎጂካል ሳይንስ፣ በኢቲክስ፣ በታሪክ፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ  በህግ፣  በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

በማስተማር

ፒ.ኤች.ዲ 2 ዓመት 

 

ማስተርስ 4 ዓመት

 

የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት

የማስተማር ክህሎት

 

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት

 

 

 

 

 1

በድጋሚ የወጣ


 

ማሳሰቢያ

1.           ምዝገባ የሚካሄድበት ጊዜ ከየካቲት 22 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 5(አምስት) የስራ ቀናት ነው፡፡

2.           ምዝገባ የሚካሄድበት .           ምዝገባ የሚካሄድበት ቦታ አዲስ አበባ ለገሀር አውቶብስ ተራ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ           ፡፡

     

3.           አመልካቾች በግንባር፣ በወኪል፣ የሥራ መጠየቂያ ቅጽ፣ ቅጽ ሞልተው በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የሥራ መጠየቂያ ቅጽ ከሌለ ግን የማስረጃዎቻቸውን ፎቶ ኮፒ ከግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ጋር በማያያዝ ይችላሉ፡፡

4.           በተፈላጊ ችሎታው ከተገለጸው የትምህርትና የሥራ ልምድ በላይ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

5.           የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ሥርዝ ድልዝ የሌለውና የሥራውን ዓይነት፣ ሲሠራ የነበረው የሥራ መደብ የደመወዝ ልክ፣ ከመቼ እስከ መቼ እንደሠራ ጊዜውን ለይቶ የሚገልጽና የአሠሪውን ሙሉ ስም፣ ፊርማና የሥራ ደረጃን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡

6.           ከግል ድርጅት የሚቀርብ ማስረጃ ከፍ ብሎ ከተጠቀሰው በተጨማሪ አስፈላጊው የመንግሥት የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

7.           በመደበኛ ትምህርት ከመንግስት ተቋማት ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ ከሆነ የወጭ መጋራት(cost sharing) ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

8.           ከተራ ቁጥር 1 16 ለተመለከተው የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ሲሆን፤ ከተራ ቁጥር 17-25  ለተመለከተው የሥራ ቦታ ድሬዳዋ ነው፡፡ 

9.           ደመወዝ፡-  በኮሚሽኑ የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው፤

10.       የቅጥር ሁኔታ፡-  ለአንድ አመት የሙከራ ጊዜ ሆኖ በቋሚነት፤

11.        ለድሬዳዋ ክፍት የስራ ቦታ በኮሚሽኑ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት (ድሬዳዋ) ማመልከት ይችላሉ፡፡

12.       በድጋሚ በወጡ የሥራ መደቦች ያመለከቱ አመልካቾች በድጋሚ ማመልከት አያስፈልጋቸውም፡፡

13.       ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-52 91 00 የውስጥ ስልክ 29ዐመጠየቅ ይቻላል፡፡